Category Archives: እስከመቼ – ESKEMECHE

ደርሶ መልስ

ደርሶ መልስ  ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ የካቲት ፱ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓመተ ምህረት  ( 2/17/2020 ) ኢትዮጵያ ሀገሬ ደርሼ ከመጣሁ ሶስት ቀን ሆነኝ። ልቤ ውስጥ ተሰንቅሮ የተቀመጠ ጉዳይ አላስተኛኝ ስላለ፤ ይሄን መጻፍ ጀመርኩ። የምጽፈው ለማንም ሳይሆን … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | 2 Comments

አፍሪካና የወደፊቷ! በስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የሁቨር ኢንስቲቱት መድረክ

አፍሪካና የወደፊቷ! በስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የሁቨር ኢንስቲቱት መድረክ ማክሰኞ፣ ጥር ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓመተ ምህረት፤ (1/15/2018) “የወደፊቱ ክፍት ነው። ገና ምንነቱ አልተረጋገጠም።” ተናጋሪውን ገና ያላወቅሁት በዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ፤ የአስተዳደር መመሪያዎች የሚመነጩት፤ አብዛኛው ሕዝብ ይወደዋልና ይደግፈዋል ከሚል ግንዛቤ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የአሁኑ ሀቅ

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና

የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤   አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ መፍትሔው? አንዱዓለም ተፈራ፣ ረቡዕ፣ መስከረም ፲ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. (Wednesday, … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

Ethiopian Politics, 1991 Revisited

Ethiopian Politics, 1991 Revisited

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የለውጡ የወደፊት ሂደት

የለውጡ የወደፊት ሂደት አንዱዓለም ተፈራ ማክሰኞ፣ መስከረም ፰ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. ( 9/18/2018 ) ከመነሻው፤ ለውጡን የምንፈልግ በብዛት እንደምንገኝ ሁሉ፤ ለውጡን የማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን፤ ለውጡን የሚቃወሙ እንዳሉ ማመን አለብን። ባሁኑ ሰዓት ለውጡ እንቅፋቶች ገጥመውታል። እኒህ እንቅፋቶች፤ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

በረራ፤ የ፲፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ

የጽሑፉ ጭምቅ ይዘት፤ በረራ፤ የ፲ ፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲ ፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ (ኢትዮጵያ)፤ በየረር ተራራና ወጨጫ ሸንተረሮች፤ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን እና ከዚያ ቀደም የነበረ ሕዝብ ሰፈራ፤ የቅርብ ጊዜ የምርምር ጥናቶች ውጤት፤ ይህ ጽሑፍ፤ የበረራን እና በ፲ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ወደ ፊት ለመሄድ

አሁን ካለንበት ተነስተን ወደፊት ለመሄድ፤ የግድ የነበርንበትን ማወቅ አለብን። የነበርንበትን ማወቅ የምንችለው፤ ታሪካችንን ስናጠና ነው። ታሪካችንን የምናጠናው፤ ከዚያ በጎው ከሆነውም ሆነ በጎ ካልሆነው ትምህርት ለመውሰድ ነው። ታሪካችንን ካላጠናን፤ ከዚያ የነበረውን ስህተት አንማርበትምና ልንደግመው እንችላለን።

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ )

ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ ነሐሴ ፰ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓ. ም. ከምን ተነሳን? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) ዐማራው አሁን ያለበት ሁኔታ፤ እስከዛሬ ከደረሰበት በደል የተነሳ የወደቀበት አዘቅት ነው። ይሄን ረግጦ በመነሳት፤ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

እና ዐማራ!

እና ዐማራ! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ነሐሴ ፬ ቀን፣ ፳፻፲ ዓመተ ምህረት ለውጡ እስካሁን በጀመረው መንገድ ይሄዳል የሚል ተስፋ ሁላችን ሰንቀናል። ባሁኑ ጊዜ፤ መሠረታዊ የሆኑት የኢሕአዴግ የአስተዳደር መተክሎቹ እንዳሉ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ የዘር ፖለቲካው ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይለውጥ አስምረውበታል። ከውጪና … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ