Monthly Archives: መጋቢት 2016

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ መግለጫዎች

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ መግለጫዎች ማክሰኞ መጋቢት ፲፫ ቀን፣ ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ገዢው አምባገነን የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት በየዕለቱ በሚያደርገው ፀረ-ኢትዮጵያዊ ተግባር፤ የተለያዩ የፖለቲካ ሕዝባዊ ስብስቦች መግለጫ ያወጣሉ። አዳዲስና ነባር የፖለቲካ ድርጅቶች፤ አለን በማለት ስማቸውን በአንባቢዎች ያስመዘግባሉ። ለመሆኑ ጋዜጣዊ መገለጫዎች … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ