ፋሺዝም

ፋሺዝም

ለኢትዮጵያዊያን ፋሺዝምን ለመግለጽ መሞከር ለቀባሪው መርዶ ለመንገር መነሳት ማለት ነው። ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን አያቶቻችን፣ ለጥቂቶቹ ደግሞ ወላጆቻችን፤ ለፋሽዝም ፓትርያርኩና ስሙን የሠጠው፣ ፋሽዝም ሲነሳ ስሙ አብሮ የሚነሳው፤ ቤኒቶ ሙሶሎኒ፤ ያለ የሌለ ጉልበቱን አሰባስቦ፣ ከፋሽዝም ባህሪዎች አንዱ የሆነውን፤ የራሱን ዓላማ ለማስፋፋት ሌሎችን መውጋትና መውረር የሚለውን ሊያሳካ፤ ከጥይት እስከመርዝ ጭስ ያፈሰሰብን ስለሆነ ነው። በዚህ ጽሑፍ ለማድረግ የሞከርኩት፤ ፋሽዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን መልክና ይዘት፤ ጠለቅ ባለ አሃዳዊ ምርምር፣ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖረን ነው። መልካም ንባብ።

ቡዕ ጥር ፳ ፬ ቀን ፳ ፻ ፱ ዓመተ ምህረት (2/1/2017)  (   –>  ፋሽዝም  )