Monthly Archives: ነሃሴ 2018

ወደ ፊት ለመሄድ

አሁን ካለንበት ተነስተን ወደፊት ለመሄድ፤ የግድ የነበርንበትን ማወቅ አለብን። የነበርንበትን ማወቅ የምንችለው፤ ታሪካችንን ስናጠና ነው። ታሪካችንን የምናጠናው፤ ከዚያ በጎው ከሆነውም ሆነ በጎ ካልሆነው ትምህርት ለመውሰድ ነው። ታሪካችንን ካላጠናን፤ ከዚያ የነበረውን ስህተት አንማርበትምና ልንደግመው እንችላለን።

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ )

ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ ነሐሴ ፰ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓ. ም. ከምን ተነሳን? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) ዐማራው አሁን ያለበት ሁኔታ፤ እስከዛሬ ከደረሰበት በደል የተነሳ የወደቀበት አዘቅት ነው። ይሄን ረግጦ በመነሳት፤ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

እና ዐማራ!

እና ዐማራ! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ነሐሴ ፬ ቀን፣ ፳፻፲ ዓመተ ምህረት ለውጡ እስካሁን በጀመረው መንገድ ይሄዳል የሚል ተስፋ ሁላችን ሰንቀናል። ባሁኑ ጊዜ፤ መሠረታዊ የሆኑት የኢሕአዴግ የአስተዳደር መተክሎቹ እንዳሉ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ የዘር ፖለቲካው ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይለውጥ አስምረውበታል። ከውጪና … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ድልድይ የሌለው ተቆርቋሪነት

ድልድይ የሌለው ተቆርቋሪነት አንዱዓለም ተፈራ ማክሰኞ፤ ነሐሴ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ድልድይ ሁለት ጎን ለጎን የሆኑ ቦታዎችን ያገናኛል። ድልድይ በሌላቸው ቦታዎች የሚገኙ ሰዎች፤ መገናኘት ያስቸግራቸዋል። ባንጻሩም፤ ከትናንት ወደ ዛሬ የሚያሸጋግር ድልድይ ከሌለ፤ ዛሬ ትናንት የተሠራውን እንደገና እንዳዲስ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የለውጡን መሠረታዊ ምክንያትና ዓላማ መሳት የለብንም።

የለውጡን መሠረታዊ ምክንያትና ዓላማ መሳት የለብንም። አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 8/3/2018 ) አለባብሰው ቢያርሱ፤ ባረም ይመለሱ! አሁን በሀገራችን ውስጥ እየተካሄደ ያለው ለውጥ፤ በተለይ በዐማራ፣ በኦሮሞ፣ በኢትዮጵያዊ ሶማሊ ወጣቶች፤ ባጠቃላይም በኢትዮጵያ ሕዝብ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

በግለሰብ መተማመን ወይንስ በአሰራር?

በግለሰብ መተማመን ወይንስ በአሰራር? አንዱዓለም ተፈራ ረቡዕ፣ ሐምሌ ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 8/1/2018 ) ሁላችንም ደስ በሚል ሁኔታ ላይ ነን። በዚህ ሰዓት፤ “ጠንቀቅ እንበል”! ማለቱ የሚያስበረግጋቸው ይኖራሉ። ነገር ግን፤ ዘለቄታ መፍትሔ የሚገኘው፤ ለመፍትሔው አምድና መሠረት … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ