Category Archives: ስነ ጽሑፍ – Literature

ግጥሞችና አጫጭር ስነ ጽሑፎች

ተዋቢ፣ ተውለብለቢ!

ተዋቢ፣ ተውለብለቢ! ረቡዕ፤ ጳጉሜ ፬ ቀን፤፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 9/08/2015 )  አንዱዓለም ተፈራ . በሄድንበት ሁሉ፣                    ከሞያሌ ጫፉ                       ልጆችሽ ባንድነት እናነሳሻለን። .   እኛን አጅበሺን                          እስካዲሳ አበባ                 አረንጓዴ ብጫ .      እዚህ እንደመጣሽ፤                     ያልፍና ሁመራ                   ቀዩን ሰንደቅ ይዘን፣ . እናደምቅሻለን፣                       ከሐረር አንስቶ                                   ልባችንን ሞልተን፤ .   … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

ከገዥው ወገን የምንለይበት፤

ከገዥው ወገን የምንለይበት፤ ማክሰኞ፤ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለትግሬዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለኦሮሞዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለአማራዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለሶማሌዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩)

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩) ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) ኢትዮጵያዊያን፤ ተከታታይ አምባገነን መሪዎችን ከነአገልጋዮቻቸው ለማስወገድና የሕዝቡን የሥልጣን ባለቤትነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ትግል፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓመተ ምህረት ሕዝቡ የተነሳባቸው … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

ወይንሸት ሞላ

ወይንሸት ሞላ ሳላውቅሽ ያወቅሁሽ   ስዕልሽን ከተግባርሽ አቆራኝቼ የወጣት በሳል፣ ሀገር ወዳድ የሕዝብ አገልጋይነትሽን ተመልክቼ፤ እውነትም ወይን እውነትም እሽት አልኩሽ በኩራት ልቤን ሞልቼ። ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

እየነጋ ነው!

እየነጋ ነው! ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የእኒህን ታጋዮች ማንነትና … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

የብሔር ብሔረሰብ ጉዳይ

ክፍል ፩ የብሔር ጥያቄና ያለንበት ሀቅ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት ወደ ዴሞክራሲ የሚደረገው ዘመቻ ቀጥተኛና ሁሉም ቀላል የሆነበት አይደለም። እንደ ችግሩና ምስቅልቅሉ ተጨባጭ የየሀገሩ እውነታ፤ የዴሞክራሲ ዘመቻውም የተመሰቃቀለና ብዙ ውጣ ውረድ ያለበት ነው። እናም የዴሞክራሲው ዘመቻ ትክክለኛ … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

ምን እያደረግን ነው?

ምን እንደምናደርግ በተለይ እኔ ግራ ገብቶኛል። የሚያውቅ ካለ ቢያስረዳኝ እማፀናለሁ። መሠረታዊ ጥያቄዎቼን እስኪ ላስቀድም። ፩ኛ፤  ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያዊያን እየጠየቁ ያሉት ምንድን ነው? ፪ኛ፤    ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ያለው ዋናው ቅራኔ ምንድን ነው? ፫ኛ፤    ባሁኑ ሰዓት ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያዊያን … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature, አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት )

ትግላችን – ቁጥር ሶስት የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት )     የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤  https://nigatu.wordpress.com/ በዚህ ርዕስ በተከታታይ በቀረበው ባሁኑ የሶስተኛው … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

መጥኔ ቧሂት!

መጥኔ ቧሂት! (ቧሂት በጎንደር ክፍለ ሀገር፤ በስሜን አውራጃ፤ በጃናሞራ ወረዳ፤ ከራስ ደጀን ማዶ ለማዶ፤ በመሻህ ወንዝ ተከፍሎ የሚገኝ፤ ምንአልባትም በሀገራችን የመጨረሻው ብርዳማ ቦታ ነው።) በጥቅምቱ የብርድ ጥፍር ተፈጥርቆ በደጋው አንኳታች ውርጭ ታጭቆ ንፍጡ አፍንጫው ላይ ደርቆ፤ የግሮቹ ጣቶች የለሁም ብለው ርቀው ጣቶቹ እንደ እንጨት … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

ቆረቆረኝ መቃብራችሁ

  ቆረቆረኝ መቃብራችሁ በየከተማው በየገጠሩ በየጥሻው በየቆንጥሩ በለጋ ሕይወታችሁ ገና ፀሐይ ሳትመታችሁ፤ “ነፃነት ነፃነት የምትሹ ተዋጉለት አትሸሹ።” እያላችሁ ቆማችሁ፤ አባራሪ ግንባር ሆናችሁ ቀንዲል ብርሃን ተነስታችሁ፤ ፀሐይዋ በዕርጋታ በሀገራችን ወጥታ ገብታ፤ ጨለማው ፈርቶ ሸሽቶ ብርሃን ባገር ሞልቶ የማይታሰበውና ደረቁ ሀቅ በውጥረትና … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ