Monthly Archives: ግንቦት 2014

ቀጠሮ ይዣለሁ

ቀጠሮ ይዣለሁ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት እንደማንኛውም ባለቀጠሮ፤ ቀጠሮዬ ደርሶ፤ ከቦታው ተገኝቼ የማደርገውን የግሌን ጉዳይ እንጂ፤ “ሌላው” ጉዳይ አሁን አላስጨነቀኝም። “ሌላው” ያልኩት ትልቁ ጉዳይ፤ የቀጥሮዬ ቀን መቼ እንደሆነ፣ ለቦታው አደራረሴንና በዚያ ስደርስ የሚጠብቀኝን ነው። እነኚህ ለቀጠሮዬ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ