Monthly Archives: ሰኔ 2013

የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሁለት )

ትግላችን – ክፍል ሁለት የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሁለት ) “ለየብቻችን ተማክለን እንጂ በአንድነት ተዋሕደን አንኖርም።” የሚለው ቅኝት፤ ሰኔ ፲፪ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 19, 2013 ከሁሉ በፊት ያለው ጥያቄ፤ ኢትዮጵያዊ ነዎት ወይ? ነው። መልስዎ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል አንድ )

የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል አንድ ) የመድረክ የአደባባይ ውይይትን በመንተራስ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት – June 14, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ የአንድነት ፓርቲ ግምገማዉንና የመድረክ አመራር መልሱን በአደባባይ ማቅረባቸው ታላቅ በር ከፋች ጥረት ነው። … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ልዩ ዕትም – ተጀመረኮ!!!

ግንቦት ፳፭ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት ሌላው የካቲት ፷፮ ሌላው ግንቦት ፺፯ ሆነ። እነሆ የመጨረሻው ሰዓት ተደወለ። ሕዝቡ ቀዳዳውን ቦጠረቀው። አይቀሬው መጣ። ካሁን በኋላ ወደ ኋላ የለም። የትግሬዎች ነፃ አውጪ መንግሥትም አይምርም። ሕዝቡም ወደ ታፈነበት እስር ቤት አይመለስም። እንግዲህ የኔና … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ