Monthly Archives: መስከረም 2014

ኢትዮጵያዊያንና ትግላችን፤ ( ትግሉ ወደፊት እንዲሄድ ምን ማድረግ አለብን? )

ኢትዮጵያዊያንና ትግላችን፤ ( ትግሉ ወደፊት እንዲሄድ ምን ማድረግ አለብን? ) እስከመቼ ቅፅ ፲፯ ቁጥር ፲፯ አንዱ ዓለም ተፈራ መስከረም ፲፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 9/25/2014 ) በስታቲስቲክስ የተደገፈ የጥናትና ምርምር ዘገባ ማቅረብ ባልችልም፤ ባካባቢዬ ያለውን ሀቅ ተከታትዬ … Continue reading

Posted in እስከመቼ ቅፅ ፲፯ | አስተያየት ያስቀምጡ

የአይሲል ( ISIL )እንቅስቃሴ ምንነትና አንደምታው (ከአንድ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ዕይታ)

አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ መስከረም ፱ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 9/19/2014 ) የአይሲል ( Islamic State of Iraq and the Levant – ISIL ) እንቅስቃሴ ከሰማይ ዱብ ያለ አዲስ ክስተት አይደለም። አይሲል ( አንዳንዶቹ ISIS ይሉታል … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ምን ዓይነት ትግል በኢትዮጵያ? ( መንደርደሪያ ሃሳብ )

እስከመቼ ቅፅ ፲ ቁጥር ፲፰ አንዱ ዓለም ተፈራ ማክሰኞ፤ መስከረም ፩ ቀን ፳ ፻፯ ዓመተ ምህረት ( 09/11/2014 ) በእንቁጣጣሽ ፈንታ ይኼው በትግሉ ዙሪያ መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ። ዛሬ መስከረም አንድ ጠብቷል። እንቁጣጣሽ ባይ ሕጻናት በያሉበት እነሱም የዛሬ ልምድ በሆነው፤ ይኼኑ … Continue reading

Posted in እስከመቼ ቅፅ ፲፯ | አስተያየት ያስቀምጡ

በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መንግሥት አለ? ( መንደርደሪያ ሃሳብ )

በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መንግሥት አለ? ( መንደርደሪያ ሃሳብ ) እስከመቼ ቅፅ ፲፯ ቁጥር ፲ ሰኞ፤ ነሐሴ ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት ( 09/01/2014 ) ይህ መሠረታዊ ጥያቄ ነው። በተለይ በትግሉ ላይ የተሰማራነው ኢትዮጵያዊያን፤ ለዚህ ትክክለኛ መልስ መሥጠት አለብን። ለዚህ የምንሠጠው … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ