Monthly Archives: መስከረም 2015

የኢሕአዴግ አይቀሬ ዕጣ – አስጊው የኢትዮጵያ ጣጣ

የኢሕአዴግ አይቀሬ ዕጣ – አስጊው የኢትዮጵያ ጣጣ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሰኞ፤ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ( 9/21/2015 ) መከወኛ ሃሳብ፤ ዛሬ ካለንበት የፖለቲካ ሀቅ ላይ ቆመን የነገዋን ኢትዮጵያ በሃሳብ ብንመለከት፤ ሶስት እውነታዎች ገጠው ይታያሉ። የመጀመሪያው፤ አሁን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ተዋቢ፣ ተውለብለቢ!

ተዋቢ፣ ተውለብለቢ! ረቡዕ፤ ጳጉሜ ፬ ቀን፤፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 9/08/2015 )  አንዱዓለም ተፈራ . በሄድንበት ሁሉ፣                    ከሞያሌ ጫፉ                       ልጆችሽ ባንድነት እናነሳሻለን። .   እኛን አጅበሺን                          እስካዲሳ አበባ                 አረንጓዴ ብጫ .      እዚህ እንደመጣሽ፤                     ያልፍና ሁመራ                   ቀዩን ሰንደቅ ይዘን፣ . እናደምቅሻለን፣                       ከሐረር አንስቶ                                   ልባችንን ሞልተን፤ .   … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

የኤርትራ ጉዳይ

የኤርትራ ጉዳይ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ መስከረም ፩ ቀን፤ ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ለብዙ ኢትዮጵያዊያን፤ የኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠልና የአገነጣጠሏ ሁኔታ፤ የውስጥ አካላችንን ያኔም፣ አሁንም እያንጠረጠረው ነው። በርግጥ በየኪሳችን ያለ የየግል ንብረት ስለተነጠቀብን አይደለም። በኤርትራ መገንጠል የቀረብን የግል ጥቅም ስለነበረም አይደለም። … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 1 Comment

የማይለቀን የቅማንት ጉዳይ፤ ብለው ብለው ወደኛ ለአቤቱታ መጡ!

የማይለቀን የቅማንት ጉዳይ፤ ብለው ብለው ወደኛ ለአቤቱታ መጡ! አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሰኞ፤ ነሐሴ ፳ ፭ ቀን፤ ፳ ፲ ፯ ዓመተ ምህረት አቶ ጥላሁን ጀምበር፤ ነሐሴ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት፤ የአማራ ክልል መንግስት በቅማንት ጉዳይ የሰጠዉ ዉሳኔ ከሕገ-መንግስት … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 4 Comments