Monthly Archives: ሃምሌ 2015

State Dinner and Semayawi’s Reply

    State Dinner and Semayawi’s Reply     Thank you is due to the leader of Semayawi Party. I am very proud for his reply to the invitation of the dinner party. It is easy to understand why TPLF wants to invite … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬ – ሁለተኛው ጉዳይ )

በፒዲኤፍ ለማንበብ የምትፈልጉ –> እዚህ <– በመጫን መገልበጥና ማንበብ ትችላላችሁ። የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬ – ሁለተኛው ጉዳይ )            አንዱዓለም ተፈራ ሰኞ፤ ሐምሌ ፳ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 7/27/2015 ) በአንድነት ተሰባሰበን እስካልታገልን ድረስ፤ ትግሉ ሕዝባዊ አይደለም፤ ድሉም … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ )

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) አርብ፤ ሐምሌ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 7/17/2015 ) አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫)

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫) ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) የኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል አራማጆች፤ ከሌሎች ሰላማዊ ትግል አራማጆች የምንማረው በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በክፍል ሁለት ደግሞ፤ ስለሰላማዊ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ