Monthly Archives: ጥር 2015

ይድረስ ለታጋይ ድርጅቶች

ይድረስ፤        ለመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( admin@keup.org ) ይድረስ፤        ለአንድነት ድርጅት ( andinet@andinet.org ) ይድረስ፤        ለሰማያዊ ፓርቲ ( contact@semayawiparty.org at their website ) ከ፤       አንድ የታጋዩ ወገን ኢትዮጵያዊ ጥር ፲ ፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ፤ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የፀረ-ኢትዮጵያዊው ገዥ ሥጦታዎች አያባሩም! (ልንጠቀምባቸው ይገባል፤ ካወቅንበት)

የፀረ-ኢትዮጵያዊው ገዥ ሥጦታዎች አያባሩም! (ልንጠቀምባቸው ይገባል፤ ካወቅንበት) አንዱዓለም ተፈራ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር በተደጋጋሚ ለታጋዩ ክፍል የሚያደርገው ልገሣ፤ ማብቂያ ዲካ የለውም። አሁን ደግሞ እልል የሚያስብል ስጦታ ፊታችን ላይ ዘርግፎልናል። በሰላም የሚታገሉትን ድርጅቶች፤ ለማፈራረስና ለመጪው ውድድር እንዳይሳተፉ ለማድረግ፤ ባለ በሌለ ጉልበቱ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . .

የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . . ታህሣሥ ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 01/03/2015 ) በጠለምት፣ በበየዳ፣ በጃናሞራ፣ በወልቃይት፣ በጠገዴ፣ በአርማጨኾ ነዋሪው እየተባረረ፣ ሀብቱ እየተዘረፈ፣ ያንገራገረው እየተገደለ፤ ሰው በምሬትና በሰቀቀን ኑሮውን መግፋት አቅቶት አጣብቂኝ ላይ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ