Monthly Archives: ህዳር 2013

ይኼም ያልፋል – ካወቅንበት!

ታሪካችንን ማወቅ የወደፊቱን መንገዳችንን ያቀናልናል። ይኼ የጨለማ ዘመን ያልፋል። እኛ ደግሞ እንዲያልፍ ማድረግ ያለብንን ማወቅ አለብን። Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ሕዳር ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት

በዛሬው ዕለት ብዙ የኢትዮጵያዊያን ድረገጾችን እየዞርኩ አነበብኩ። በአማርኛ የተጻፉትን አነበብኩ። በእንግሊዝኛ የተጻፉትን አነበብኩ። በየሄድኩባቸው ደረገጾች በሙሉ አንድ ሁሉን ጽሑፎች የሚያስተሳስር የጋራ የሆነ ክር ተገነዘብኩ። ሁሉም በግልፅ የሚጠቁሙት፤ ይህ በሳዑዲ አረቢያ የተፈፀመው በደል፤ እንደሌሎቹ በደሎች ሁሉ በሳዑዲዎች ብቻ ሳይሆን በዋናው ጠላታችን የተቀነባበረ ግፍ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

በሳዑዲ አረቢያ የደረሰው ግፍና መሠረታዊ ችግራችን

በሳዑዲ አረቢያ የደረሰው ግፍና መሠረታዊ ችግራችን ሕዳር ፱ ቀን ፳ ፻ ፮ ዓመተ ምህረት November 18, 2013 ዘግናኙ የስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ግፍ በሳዑዲ አረቢያዊያን እጅ፤ ከፊታችን ተደቅኗል። ሁላችን በያለንበት፤ “ለምን? ምን አደረግን? መጨረሻው ምንድን ነው? መቼ ነው ይኼ ሁሉ የሚያበቃው?” እያልን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የት እየሄድን ነው? ምን እያደረግን ነው?

ምን እንደምናደርግ በተለይ እኔ ግራ ገብቶኛል። የሚያውቅ ካለ ቢያስረዳኝ እማፀናለሁ። መሠረታዊ ጥያቄዎቼን እስኪ ላስቀድም። ፩ኛ፤  ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያዊያን እየጠየቁ ያሉት ምንድን ነው? ፪ኛ፤ ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ያለው ዋናው ቅራኔ ምንድን ነው? ፫ኛ፤ ባሁኑ ሰዓት ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያዊያን … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ዕርቅን የሚፈልግና የሚቀበል በራሱ የሚተማመንና ደፋር ነው።

የእስከመቼ አዘጋጅ – አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት November 5, 2013 በኢትዮጵያዊያን ዘንዳ፤ ይቅር ለፈጣሪ ብሎ ከተጣሉት ጋር እንዲታረቁ፤ ከልበ ሙሉዎች፣ ከባህል አካሪዎችና ለነገ ግምት ካላቸው ሰዎች ይጠበቃል። እናም አመዛዛኝ የሆኑ፤ አክብሮት፣ ርጋታና ፍቅር ያላቸው፤ ለእርቅ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

No Easy Way to Democratize Ethiopia?

No Easy Way to Democratize Ethiopia? The written and the unwritten message of TPLF ESKEMECHE – Andualem Tefera; October 31, 2013 When I read Tagel Getahun’s article – Ethiopia: No Easy Way to Democratize Ethiopia, on one of the Ethiopian … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ