Monthly Archives: ጥር 2014

አሁንስ በዛ!

ማክሰኞ፤ ጥር ፪ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት – ( 1/28/2014 ) በተደጋጋሚ ትክክለኛ ያልሆነ ነገር ሲያጋጥማችሁ፤ አሁንስ በዛ! ማለታችሁ አይቀርም። እኔም ይኼው ዕጣ አጋጠመኝ። ታዲያ ዝም ማለቱ ወንጀል ሆነብኝና ይኼን ጻፍኩ። እንዲህ ነው የሆነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ ላለንብት የፖለቲካ ምስቅልቅል፤ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ከዚህ ወዴት?

ከዚህ ወዴት? ረቡዕ፤ ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት Wednesday, January 22, 2014   ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። እያሽቆለቆለ መሄዱ፤ የመሰንበት ዋስትናውና መጥፊያው ነው። ሕዝቡ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ምን እያደረግን ነው?

ምን እንደምናደርግ በተለይ እኔ ግራ ገብቶኛል። የሚያውቅ ካለ ቢያስረዳኝ እማፀናለሁ። መሠረታዊ ጥያቄዎቼን እስኪ ላስቀድም። ፩ኛ፤  ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያዊያን እየጠየቁ ያሉት ምንድን ነው? ፪ኛ፤    ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ያለው ዋናው ቅራኔ ምንድን ነው? ፫ኛ፤    ባሁኑ ሰዓት ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያዊያን … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature, አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality

To be transparent, this article is solely based on Professor Alemayehu Gebremariam’s presentation as part of the Selamawi Party delegate here in San Jose, California, day before yesterday, January 4, 2014. I had not read Professor Alemayehu Gebremariam’s article on the cheetah … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ