Monthly Archives: ግንቦት 2015

የጥሪ ደብዳቤ

ለውድ ኮሎኔል ሮቤል አባቢያ፣ ለውድ አቶ ኦባንግ ሜቶ፣ ለውድ ዶክተር አበባ ፈቃደ፣ ለውድ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም፣ ለውድ ዶክተር መሳይ ከበደ፣ ለውድ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፣ ለውድ አቶ አበበ በለው፤   ጉዳይ፤ ሁለተኛ ጥሪ ቅዳሜ፤ ግንቦት ፲፭ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ለመሆኑ፤ ይኼ ትግል የማንነው?

ለመሆኑ፤ ይኼ ትግል የማንነው? አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ ግንቦት ፲፭ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/23/2015 ) እስኪ በመጀመሪያ አንባቢየን ልጠይቅ! ለመሆኑ ይኼ ትግል የማነው? ጥያቄው መሠረታዊ ነው። ለዚህ የምንሠጠው መልስ፤ ከዚያ በኋላ መከተል ላለባቸው ጉዳዮች … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የኢሳት ዝግጅትና የሰላም ትግሉ ብዥታ

የኢሳት ዝግጅትና በሰላም ትግሉ ላይ የፈጠረው ብዥታ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሐሙስ፤ ግንቦት ፲፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/21/2015 )                                                    “ሕዝብን ነፃ የሚያወጣው፤ ራሱ ሕዝቡ ነው።”        ዶክተር መሳይ ከበደ                                                 “ሰላማዊ ትግሉ ነው መንግሥትን የሚያንበረክከው።”   … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ትግላችን እንመርምር

ትግላችን እንመርምር አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሚያዝያ ፴ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 5/8/2015 ) ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ፤ “ትግላችን ወደፊት የሚሄደውና ለድል የሚበቃው፤ ሀገራዊ ራዕይ ይዘን፤ በአንድነት ስንሰለፍና ለአንድ ግብ ስንታገል ብቻ ነው!” በማለት አስፈላጊውን ውይይት ለማበረታታት ጽሑፎችን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

Is This Us?

Mother’s Day is the time to give thanks to our mothers that gave us lives, nurtured us, and still are the bedrocks of our lives. How about our country that we call our mother Ethiopia? Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ