Monthly Archives: ሃምሌ 2018

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አውቶቡስና የቅርብ ታሪካችን ትምህርት

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አውቶቡስና የቅርብ ታሪካችን ትምህርት አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ቀን ፳ ፻ ፩ ዓመተ ምህረት ( 7/27/2018 ) ትናንት አርብ፣ ሐምሌ ፳ ቀን ፳ ፻ ፩ ዓመተ ምህረት ( 7/27/2018 ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከተቃዋሚ/ተፎካካሪ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የሽግግር መንግሥት ማቋቋሙ፤ ግዴታ ነው።

የሽግግር መንግሥት ማቋቋሙ፤ ግዴታ ነው። አንዱዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ ሐምሌ ፲ ፪ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት የተራበች እናት ምግብ ማግኘቷ፤ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ምርጫ የሚሆነው ሰጪና ነሺ ካለ፤ ለዚሁ አካል ብቻ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መሐመድ የኦሕዴድ መሪ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የቀን ጅቦችና መሰሪ ተግባራቸው፤

የቀን ጅቦችና መሰሪ ተግባራቸው፤ አንዱዓለም ተፈራ ሰኞ፤ ሐምሌ ፱ ቀን፣ ፳፻፲ ዓመተ ምህረት በዐማራውና በኦሮሞው ኅብረት ደማቸው የፈላና፤ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ የቀን ጅቦች፤ በዐማራውና በኦሮሞው መካከል ጠብ ለመጫር ያለ የሌለ ጉልበታቸውን እያፈሰሱ ነው። ከዚህ መካከል አንዱ ዘዴያቸው፤ በታሪክ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ