Monthly Archives: ሰኔ 2015

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፪)

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፪) ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በዚሁ ላይ፤ የሰላማዊ ትግሉ ከተወዳዳሪ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ጋር ያለውን ልዩነት አሳይቻለሁ። በተጨማሪ ደግሞ፤ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ከገዥው ወገን የምንለይበት፤

ከገዥው ወገን የምንለይበት፤ ማክሰኞ፤ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለትግሬዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለኦሮሞዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለአማራዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለሶማሌዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩)

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩) ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) ኢትዮጵያዊያን፤ ተከታታይ አምባገነን መሪዎችን ከነአገልጋዮቻቸው ለማስወገድና የሕዝቡን የሥልጣን ባለቤትነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ትግል፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓመተ ምህረት ሕዝቡ የተነሳባቸው … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሐሙስ፤ ግንቦት ፲፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/21/2015 ) ሰሞኑን በታጋዩ ወገን ስለ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ብዙ እየተወራ ነው። ገና ብዙ እንደሚወራም አጠያያቂ አይደለም። ለምን ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 2 Comments