Monthly Archives: መጋቢት 2013

ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው። ክፍል ፪

( ethnic = ትስስረ – ትውልድ፤ politics = ነገረ አስተዳደር፤ economy = ቀመረ ንዋይ፤ ትርጉሞቹ የኛ ) አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታና ይህ በአማራው ላይ ለምን እየተፈፀመ እንደሆነ ባለፈው ዕትማችን አሳይተናል። ይኼን በአማራው ላይ እየተፈፀመ ያለውን በደል፤ እኛ የወገን ( … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው።

ESKEMECHE 101 በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ ይኼን ጉዳይ ይመለከታል። በሥልጣን ላይ ያለው ዘውገኛ አምባገነን የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት፤ አስተዳደሩ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

The New Ethiopian Revolution, Part I and Part II

Today is March 9, 2013. The New Ethiopian Revolution. PART I – And I as an Individual in it. ( PART I – The New Ethiopian Revolution – And I as an Individual in it.                                Part II – The New Ethiopian Revolution … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የሰማዕቶቻችን መታሰቢያ ቀን ያለንበትን ሀቅ እንድንመረምር ይጠይቀናል፤

If you can not read this because you do not have the font, here is a pdf version of the presentation -> የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን – ለ የሰማዕቶቻችን መታሰቢያ ቀን ያለንበትን ሀቅ እንድንመረምር ይጠይቀናል፤ ዛሬ የካቲት ፲ ፯ ቀን ፳ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ