Monthly Archives: ሚያዝያ 2015

ARE YOU THERE!

ARE YOU THERE! April 21, 2015 Dear Ethiopian, The easy way out is to ignore the signs, to shut down the television set, to turn off the radio, to avoid the websites and deny it is happening. The problem is … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 2 Comments

መማር እንችላለን ወይ?

ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 04/15/2015 ) ከ፲፱፻፷፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ መነሳሳት ጀምሮ፤ ለመብት፣ ለነፃነትና በሰላም ሠርቶ ለመኖር ያለው ትግል፤ ሳያርፍ በተከታታይ አሁንም እየተካሄደ ነው። በነዚህ ባለፉት ፵ ዓመታት፤ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን፤ በትግሉ ከሕዝብ ጎን ተሰልፈው … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ታሪክ ይፋረደናል!

ታሪክ ይፋረደናል! ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ እኛ “የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!” “እኔ እበልጣለሁ! … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 2 Comments