Monthly Archives: መጋቢት 2014

Ethiopia Anew: A Call to Amhara Ethnic People REALLY?

Ethiopia Anew: A Call to Amhara Ethnic People REALLY? A reply to Zelalem Eshete’s article (PhD) Andualem Tefera March 13, 2014 In present day Ethiopia there are two political schools of thought. These schools lead to the political struggle and … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 2 Comments

አድዋ ለኔ

አድዋ ለኔ አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት – 3/4/2014 እኔ የምኖረው በአሜሪካ ነው። በአሜሪካ ሆኜ የአድዋን በዓል አከበርኩ። የኢትዮጵያዊያን ድረገፆችን እየተመላለስኩ ቃኘኋቸው። ሬዲዮኖችን አዳመጥኳቸው። የስልከ ልውውጦችንና የእንግዶችን ሃሳቦች ተከታተልኩ። ስደሰት፣ ሳዝን፣ በጣም ስደሰትና በጣም … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የገዢዎቻችን መጨረሻና የተከተላቸው ሀቅ

የገዢዎቻችን መጨረሻና የተከተላቸው ሀቅ አንዱ ዓለም ተፈራ የካቲት ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት የመጨረሻውን በማያውቁት ያዘቀዘቀ ጨለማ መንገድ እየተውዘረዘጉ መሪዉን በማስተካከል ከመጨረሻው ለመድረስ የሚጣድፉ መሪዎች፤ የድንቁርና ኒሻን ይገባቸዋል። በፈጠሩት የራሳቸው የመኖሪያ የገዢነት መኮፈሻ “ሀቅ” ተጀንነው በመቀመጥ፤ ፈንጠር ብሎ ርቆ ሌላውን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ