-
Recent Posts
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች
አንዱዓለም ተፈራ ላይ ደርሶ መልስ አሴር ዳንኤል ላይ ደርሶ መልስ አንዱዓለም ተፈራ ላይ ራስ ዳሸን ምን ማለት ነው? ወርቁ ላይ ራስ ዳሸን ምን ማለት ነው? በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ መግለ… ላይ እ ኛ ም ሰ ለ ም ን… Archives
- የካቲት 2020
- ጥር 2019
- ጥቅምት 2018
- መስከረም 2018
- ነሃሴ 2018
- ሃምሌ 2018
- ሰኔ 2018
- ሚያዝያ 2017
- መጋቢት 2017
- ሚያዝያ 2016
- መጋቢት 2016
- የካቲት 2016
- ጥር 2016
- ታህሳስ 2015
- ጥቅምት 2015
- መስከረም 2015
- ነሃሴ 2015
- ሃምሌ 2015
- ሰኔ 2015
- ግንቦት 2015
- ሚያዝያ 2015
- መጋቢት 2015
- የካቲት 2015
- ጥር 2015
- ታህሳስ 2014
- ህዳር 2014
- ጥቅምት 2014
- መስከረም 2014
- ነሃሴ 2014
- ሃምሌ 2014
- ሰኔ 2014
- ግንቦት 2014
- መጋቢት 2014
- የካቲት 2014
- ጥር 2014
- ህዳር 2013
- ጥቅምት 2013
- መስከረም 2013
- ሃምሌ 2013
- ሰኔ 2013
- ሚያዝያ 2013
- መጋቢት 2013
- የካቲት 2013
- ጥር 2013
- መስከረም 2012
- ሚያዝያ 2012
- መጋቢት 2012
- የካቲት 2012
- ጥር 2012
- መጋቢት 2011
ምድቦች
ሜታ
Author Archives: አንዱዓለም ተፈራ
ደርሶ መልስ
ደርሶ መልስ ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ የካቲት ፱ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓመተ ምህረት ( 2/17/2020 ) ኢትዮጵያ ሀገሬ ደርሼ ከመጣሁ ሶስት ቀን ሆነኝ። ልቤ ውስጥ ተሰንቅሮ የተቀመጠ ጉዳይ አላስተኛኝ ስላለ፤ ይሄን መጻፍ ጀመርኩ። የምጽፈው ለማንም ሳይሆን … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
2 Comments
አፍሪካና የወደፊቷ! በስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የሁቨር ኢንስቲቱት መድረክ
አፍሪካና የወደፊቷ! በስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የሁቨር ኢንስቲቱት መድረክ ማክሰኞ፣ ጥር ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓመተ ምህረት፤ (1/15/2018) “የወደፊቱ ክፍት ነው። ገና ምንነቱ አልተረጋገጠም።” ተናጋሪውን ገና ያላወቅሁት በዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ፤ የአስተዳደር መመሪያዎች የሚመነጩት፤ አብዛኛው ሕዝብ ይወደዋልና ይደግፈዋል ከሚል ግንዛቤ … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና
የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤ አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ መፍትሔው? አንዱዓለም ተፈራ፣ ረቡዕ፣ መስከረም ፲ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. (Wednesday, … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
Ethiopian Politics, 1991 Revisited
Ethiopian Politics, 1991 Revisited
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
የለውጡ የወደፊት ሂደት
የለውጡ የወደፊት ሂደት አንዱዓለም ተፈራ ማክሰኞ፣ መስከረም ፰ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. ( 9/18/2018 ) ከመነሻው፤ ለውጡን የምንፈልግ በብዛት እንደምንገኝ ሁሉ፤ ለውጡን የማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን፤ ለውጡን የሚቃወሙ እንዳሉ ማመን አለብን። ባሁኑ ሰዓት ለውጡ እንቅፋቶች ገጥመውታል። እኒህ እንቅፋቶች፤ … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
በረራ፤ የ፲፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ
የጽሑፉ ጭምቅ ይዘት፤ በረራ፤ የ፲ ፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲ ፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ (ኢትዮጵያ)፤ በየረር ተራራና ወጨጫ ሸንተረሮች፤ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን እና ከዚያ ቀደም የነበረ ሕዝብ ሰፈራ፤ የቅርብ ጊዜ የምርምር ጥናቶች ውጤት፤ ይህ ጽሑፍ፤ የበረራን እና በ፲ … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
ወደ ፊት ለመሄድ
አሁን ካለንበት ተነስተን ወደፊት ለመሄድ፤ የግድ የነበርንበትን ማወቅ አለብን። የነበርንበትን ማወቅ የምንችለው፤ ታሪካችንን ስናጠና ነው። ታሪካችንን የምናጠናው፤ ከዚያ በጎው ከሆነውም ሆነ በጎ ካልሆነው ትምህርት ለመውሰድ ነው። ታሪካችንን ካላጠናን፤ ከዚያ የነበረውን ስህተት አንማርበትምና ልንደግመው እንችላለን።
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ )
ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ ነሐሴ ፰ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓ. ም. ከምን ተነሳን? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) ዐማራው አሁን ያለበት ሁኔታ፤ እስከዛሬ ከደረሰበት በደል የተነሳ የወደቀበት አዘቅት ነው። ይሄን ረግጦ በመነሳት፤ … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ
እና ዐማራ!
እና ዐማራ! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ነሐሴ ፬ ቀን፣ ፳፻፲ ዓመተ ምህረት ለውጡ እስካሁን በጀመረው መንገድ ይሄዳል የሚል ተስፋ ሁላችን ሰንቀናል። ባሁኑ ጊዜ፤ መሠረታዊ የሆኑት የኢሕአዴግ የአስተዳደር መተክሎቹ እንዳሉ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ የዘር ፖለቲካው ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይለውጥ አስምረውበታል። ከውጪና … Continue reading
Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE
አስተያየት ያስቀምጡ