Monthly Archives: ሃምሌ 2014

በውጭ ያለነው ኢትዮጵያዊያን ምርጫዎች አሉን

አርብ ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት ዛሬም እንደሳምንቱ መብታችንን እያሉ ኢትዮጵያዊያን በየመስጊዱ ተሰብሰበዋል። በየቀኑ በየቤተክርስትያኑ ጸሎታቸውን ያደርሳሉ። በየትምህርት ቤቱ በራቸው ተንኳኩቶ እንዳይወሰዱ ተደብቀው ያጠናሉ። መምህራን በፍራቻ፤ ለተማሪዎቻቸው ሳይሆን ለካድሬዎቹ ይሽቆጠቆጣሉ። አርሶ አደሮች ለሚያርሱበት መሬት፣ ለማዳበሪያና ለካድሬ ሲሉ አንገታቸውን ደፍተዋል። … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ወይንሸት ሞላ

ወይንሸት ሞላ ሳላውቅሽ ያወቅሁሽ   ስዕልሽን ከተግባርሽ አቆራኝቼ የወጣት በሳል፣ ሀገር ወዳድ የሕዝብ አገልጋይነትሽን ተመልክቼ፤ እውነትም ወይን እውነትም እሽት አልኩሽ በኩራት ልቤን ሞልቼ። ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

እየነጋ ነው!

እየነጋ ነው! ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የእኒህን ታጋዮች ማንነትና … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

የብሔር ብሔረሰብ ጉዳይ

ክፍል ፩ የብሔር ጥያቄና ያለንበት ሀቅ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት ወደ ዴሞክራሲ የሚደረገው ዘመቻ ቀጥተኛና ሁሉም ቀላል የሆነበት አይደለም። እንደ ችግሩና ምስቅልቅሉ ተጨባጭ የየሀገሩ እውነታ፤ የዴሞክራሲ ዘመቻውም የተመሰቃቀለና ብዙ ውጣ ውረድ ያለበት ነው። እናም የዴሞክራሲው ዘመቻ ትክክለኛ … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ