Monthly Archives: መስከረም 2012

ብዙዎቹ ሞተው አንዱ ተቀበረ

ብዙዎቹ ሞተው አንዱ ተቀበረ ሺዎቹን አሳዶ – ብዙዎችን ገድሎ ሰማንያ ሚሊዮን – ሕዝብን አጎሳቅሎ፤  አስለቅሶ ውሎ    –     አስለቅሶ አምሽቶ    –    አስለቅሶ ሌሊት ያለ ዕረፍት ጠዋት ማታ           ሕዝቡን ሲያንገላታ                    ሕዝቡ ጨልሞበት     –      ለሱ እየነጋለት፤  የብዙዎቹ አካል      –     ተጥሎ በመና፤         አንዱ ተቀበረ      –      … Continue reading

Posted in ስነ ጽሑፍ - Literature | አስተያየት ያስቀምጡ

አምስት ነጥቦች

የ ፳ ፻ ፭ ዓ. ም.ን  የኛ መልካም አዲስ ዓመት እናድርገው መስከረም አንድ ቀን ሆኖ አዲሱን ዓመት ለማክበር በቅተናል። በዚህ አጋጣሚ ለዚህ ያልበቁ ብዙዎች መሆናቸውን አስታዋሽ አያስፈልገንም። ማስታወሻ የምንሻው የነበርንበትን ዘክረን፣ ያለንበትን መርምረን የወደፊቱን መተለም በምንይዝበት ጊዜ፤ ከየት እንጀምር ለሚለው ጥያቄ ነው። … Continue reading

Posted in እስከመቼ ቅፅ ፲፪ - ESKEMECHE Volume 12 | አስተያየት ያስቀምጡ

ዉሸት በወርቅ ቢጠቀለል ወርቁን ያጠላበታል።

የወያኔ ሕልምና ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ። እስኪ እናስታውሰው። የትናንቱን ማስታወስ ወንጀል ከሆነ፤ ወንጀለኛ ለመባል መዘጋጀት አለለብን። ምንጊዜም ሀቁ ደግሞ፤ ዛሬ ትናንትን ተከትሎ የመጣ ክስተት ነው። ነገ ደግሞ፤ ዛሬን ተከትሎ የሚመጣ ሀቅ ነው። የዛሬዋ እስከመቼ አሁን ሁላችን ያለንበትን የፖለቲካ ሀቅና ምን መሥራት … Continue reading

Posted in እስከመቼ ቅፅ ፲፪ - ESKEMECHE Volume 12 | አስተያየት ያስቀምጡ