Monthly Archives: የካቲት 2016

ኢትዮጵያ፤ ሙስናና በእምቢተኝነት ቅሬታ የሚያሰሙት ንብረት ማቃጠላቸው።

 ኢትዮጵያ፤ ሙስናና በእምቢተኝነት ቅሬታ የሚያሰሙት ንብረት ማቃጠላቸው። ድርጊቱን እናውግዝ ወይስን ይበል እንበል? ተጠያቂው ማነው? በፕሮፌሰር ሰዒድ ሃሰን፣ መሪ ስቴት ዪኒቨርሲቲ፤ ( ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ አንዱዓለም ተፈራ እንደተረጎመው ) ቅዳሜ፣ የካቲት ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፰ ዓመተ ምህረት  (ይህን ጽሑፍ ወደ አማርኛ እንድተረጉመው … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የላላው ጭቃ

የላላው ጭቃ ሐሙስ፣ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት አሁንም ቀኑን እንቆጥራለን። ሌሊቱንም እንዲሁ። አሁንም የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርን ተግባር እንዘረዝራለን። አሁንም ሰዎች በገዛ ሀገራቸው እንዳውሬ እየታደኑ፣ እየተያዙ፣ ይታሰራሉ፣ ከሀገር ይሰደዳሉ፣ ይገደላሉ፣ እንላለን። አሁንም በየቤተክርስትያኑና በየመስጊዱ እግዚዖ እንላለን። አሁንም የሀገራችን … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ