Monthly Archives: መስከረም 2018

የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና

የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤   አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ መፍትሔው? አንዱዓለም ተፈራ፣ ረቡዕ፣ መስከረም ፲ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. (Wednesday, … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

Ethiopian Politics, 1991 Revisited

Ethiopian Politics, 1991 Revisited

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

የለውጡ የወደፊት ሂደት

የለውጡ የወደፊት ሂደት አንዱዓለም ተፈራ ማክሰኞ፣ መስከረም ፰ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. ( 9/18/2018 ) ከመነሻው፤ ለውጡን የምንፈልግ በብዛት እንደምንገኝ ሁሉ፤ ለውጡን የማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን፤ ለውጡን የሚቃወሙ እንዳሉ ማመን አለብን። ባሁኑ ሰዓት ለውጡ እንቅፋቶች ገጥመውታል። እኒህ እንቅፋቶች፤ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

በረራ፤ የ፲፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ

የጽሑፉ ጭምቅ ይዘት፤ በረራ፤ የ፲ ፭ኛው ከፍለ ዘመንና የ፲ ፮ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሥታት ከተማ (ኢትዮጵያ)፤ በየረር ተራራና ወጨጫ ሸንተረሮች፤ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን እና ከዚያ ቀደም የነበረ ሕዝብ ሰፈራ፤ የቅርብ ጊዜ የምርምር ጥናቶች ውጤት፤ ይህ ጽሑፍ፤ የበረራን እና በ፲ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ