Monthly Archives: ሰኔ 2014

ጊዜ የማይሠጥ ሀገራዊ ጥሪ አለብን!

እስከመቼ ባለንበት እንረግጣለን? ሰኞ፤ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት   Monday June 30, 2014 ራሱን “የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር” ብሎ የሰየመው ፀረ-ኢትዮጵያ መንግሥት (ፀረ-ኢትዮጵያ መንግሥት)፤ ሀገራችንን ዕለት ከዕለት ወደ ባሰ አዘቅት እንድትገባ እየጎተታት ነው። የፖለቲካ ፍልስፍናውና የአስተዳደር መመሪያው የሀገራችንን ሕልውና በንጥልጥል ላይ እንዲቀመጥ ሌት ከቀን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

አህያውን ትቶ ዳውላውን (በትግሬዎች ወገኖቻችን ላይ ያለው የተሣሣተ ዘመቻ)

በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያዊ የዜና መለዋወጫ መስኮች፤ “ትግሬዎች በዚህ መንግሥት ተጠቅመዋል? ወይንስ አልተጠቀሙም?” የሚለው ጉዳይ ዓይነታ መወያያ ሆኖ፤ መድረኮቹን ሁሉ አጣቦ ይዟል። በመጀመሪያ ደረጃ፤ አንድን ጉዳይ ኢትዮጵያዊ ታጋዮች ሲያነሱ፤ ከትግሉ ዋና ግብ አንጻር ነው። እንዲያው ለወግ ያህል ወይንም ቁጭትን ለመዘርገፍ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ