Monthly Archives: ሰኔ 2018

ግልጽ ደብዳቤ

ግልጽ ደብዳቤ አንዱዓለም ተፈራ ማክሰኞ፣ ሰኔ ፲ ፱ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት አሁን የሀገራችን የፖለቲካ ሂደት ከመቅጽበት እየተለዋወጠ በምናይበት ሀቅ፤ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የምንፈልግ ሁላችን፤ ከለውጡ ጠላቶች ይልቅ የለውጡ ወዳጆችን ማብዛት፤ ይሄ ይደረግ፣ ያ ይጨመር እያልን ሌሎች የኛን … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ

ለጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ያለኝ ድጋፍና እያየን ያለነው የለውጥ ሂደት ከአንድ ዐማራ ዕይታ አንጻር

ለጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ያለኝ ድጋፍና እያየን ያለነው የለውጥ ሂደት ከአንድ ዐማራ ዕይታ አንጻር አንዱዓለም ተፈራ ሰኔ ፲ ፯ ቀን እሁድ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 6/24/2018 ) ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ፤ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ፤ ከፍተኛ የሆነ የተስፋ … Continue reading

Posted in እስከመቼ - ESKEMECHE | አስተያየት ያስቀምጡ