Category Archives: አስተያየቶች – Commentaries

Comments from others and from ESKEMECHE

ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን?

ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን? አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፣ መጋቢት ፳፪ ቀን፣ ፳፲፱ ዓመተ ምህረት ( 03/31/2017 ) አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት። የአሜሪካ ርዕዩተ ዓለም ከሩስያ ርዕዩተ ዓለም የተለየ ነው። በአሜሪካ፤ ከሀገሪቱ የግለሰብ የሃሳብ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ መግለጫዎች

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ መግለጫዎች ማክሰኞ መጋቢት ፲፫ ቀን፣ ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ገዢው አምባገነን የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት በየዕለቱ በሚያደርገው ፀረ-ኢትዮጵያዊ ተግባር፤ የተለያዩ የፖለቲካ ሕዝባዊ ስብስቦች መግለጫ ያወጣሉ። አዳዲስና ነባር የፖለቲካ ድርጅቶች፤ አለን በማለት ስማቸውን በአንባቢዎች ያስመዘግባሉ። ለመሆኑ ጋዜጣዊ መገለጫዎች … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

Imagining President Donald Trump – Really!

Imagining President Donald Trump – Really! Wednesday, 1/27/2016 The political climate in the country has given extremes the aura of being shining stars. Like magnets they attract attention and they entertain and draw new spectators into the arena. What was … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ብዙነት ኃይል ነው

ብዙነት ኃይል ነው ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 6/17/2015 ) በዩናይትድ ስቴትስ እና በኒይማር የተካሄደውን ሳጤነው በሚዙሪ ዩኒቨርሲቲ፤ ተማሪዎች አምጸው፤ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንትና ያጠቃላይ የዩኒቨርሲቲዎች ቻንስለር ወንበራቸውን ለቀቁ። በኒይማር፤ ለረዥም ጊዜ በእስር ላይ ትጠበቅ የነበረችው አን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

New Year, New Idea! 2016!

New Year, New Idea! 2016! Friday, January 1st, 2016 Yesterday was 2015 and today is 2016. It is customary for individuals and organizations alike to look back at the year that is ending and visit the most important phenomena for … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ሻምበል ሞገስ ወልደሚካዔል

ሻምበል ሞገስ ወልደሚካዔል (ብሩሁና አርቆ አሳቢው የደርግ አባል) አርብ፤ ጥቅምት ፲፪ ቀን፤ ፳ ፻ ፰ ዓመተ ምህረት ( 10/23/2015 ) በግልጽ መታወቅ ያለበት የግለሰቡ ማንነትና ያደረገው አስተዋፅዖ ዓመቱ ፲ ፱ ፻ ፷ ፫ ነበር። በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ፤ የመጀመሪያ ዓመት … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የኢሕአዴግ አይቀሬ ዕጣ – አስጊው የኢትዮጵያ ጣጣ

የኢሕአዴግ አይቀሬ ዕጣ – አስጊው የኢትዮጵያ ጣጣ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሰኞ፤ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ( 9/21/2015 ) መከወኛ ሃሳብ፤ ዛሬ ካለንበት የፖለቲካ ሀቅ ላይ ቆመን የነገዋን ኢትዮጵያ በሃሳብ ብንመለከት፤ ሶስት እውነታዎች ገጠው ይታያሉ። የመጀመሪያው፤ አሁን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የኤርትራ ጉዳይ

የኤርትራ ጉዳይ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ መስከረም ፩ ቀን፤ ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ለብዙ ኢትዮጵያዊያን፤ የኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠልና የአገነጣጠሏ ሁኔታ፤ የውስጥ አካላችንን ያኔም፣ አሁንም እያንጠረጠረው ነው። በርግጥ በየኪሳችን ያለ የየግል ንብረት ስለተነጠቀብን አይደለም። በኤርትራ መገንጠል የቀረብን የግል ጥቅም ስለነበረም አይደለም። … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 1 Comment

የማይለቀን የቅማንት ጉዳይ፤ ብለው ብለው ወደኛ ለአቤቱታ መጡ!

የማይለቀን የቅማንት ጉዳይ፤ ብለው ብለው ወደኛ ለአቤቱታ መጡ! አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሰኞ፤ ነሐሴ ፳ ፭ ቀን፤ ፳ ፲ ፯ ዓመተ ምህረት አቶ ጥላሁን ጀምበር፤ ነሐሴ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት፤ የአማራ ክልል መንግስት በቅማንት ጉዳይ የሰጠዉ ዉሳኔ ከሕገ-መንግስት … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 4 Comments

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ)

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ) ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) እንዴት ትግሉን በትክክል ወደ ፊት ማስኬድ ይቻላል? በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችን መረዳት ያለብን፤ ይህ ትግል በአምባገነኑ ወገንተኛ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ብቻ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ