Monthly Archives: ህዳር 2014

በረዶ የሚያቀልጠው ቤታችን

በረዶ የሚያቀልጠው ቤታችን ሕዳር ፲፫ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት በዩናይትድ ስቴትስ ምሥራቃዊና ሰሜናዊ ክፍል የምትኖሩ ዘመዶቼ፤ መኪናና ግቢያችሁን የሚያጸዳ፤ በረዶውን የሚያቀልጥ መንገድ አለኝ። ውሰዱና ከኛ ቤት አስገቡት። “ምኑን?” ምኑን! እንዴ ግቢያችሁን፣ መኪናችሁን፣ የመኪና መንገዳችሁን ነዋ! በረዶው ቀልጦላችሁ፤ ሞቅታ ተፈጥሮላችሁ፤ ቀናችሁን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

ለእርስዎ፤ ጊዜ ወስደው ይኼን ለሚያነቡ ታጋይ ኢትዮጵያዊ፤

በአንድነት ተሰባስበን መታገሉ ግዴታችን ነው። ውድ ታጋይ ኢትዮጵያዊ፤ በምኞት የምንጋልበው ፈረስ፤ ከፈለግነው ቦታ በፍጥነት የሚያደርሰን፤ በምኞት ዓለም ውስጥ ብቻ ነው። እኛ አሁን በአንድነት ያጋጠመን የምኞት ችግር ሳይሆን፤ የሀገራችን ተጨባጭ ሀቅ ነው። ይህ ደግሞ ተጨባጭ መፍትሔ ይጠይቃል። ሀቁን ተረድተን፣ ማድረግ ያለብንን … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ