Monthly Archives: የካቲት 2014

ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል።

ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል። ሰኞ የካቲት ፲፯ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት ( Monday, February 24, 2014 ) አንዱዓለም ተፈራ ይሄን ጠረባ ለጉራጌ የተደረገ ነው በማለት ዝም ብሎ ማለፍ ታላቅ ክህደት ነው። ይህ በአንድ ኢትዮጵያዊ ጄኔራል ላይ … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 1 Comment

የአባይ ግድብና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

የአባይ ግድብና የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ – አሜሪካ አርብ ጥር ፴ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ የሕዝቡን ድምፅ መስረቅ፣ የፖለቲካ ተቀናቃኞችን ማሰር፣ ማባረርና መግደል፣ ሃይማኖቶች የገዥው ክፍል መገልገያ ይሆኑ ዘንድ፤ የእምነቶቹ ተከታዮቹን፤ አቤት! ወዴት! ብለው … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | አስተያየት ያስቀምጡ

የአቶ አለምነው መኮነን ጭንቅላት ወይንም ጭንቅላት አልባነት !

አለምነው መኮነን የአቶ አለምነው መኮነን ጭንቅላት ወይንም ጭንቅላት አልባነት ! ጥር ፳ ፬ ቀን ፳ ፻ ፮ ዓመተ ምህረት  – 2/1/2014 በዕርግጥ የአንድን የሀገራችን ክፍል ነዋሪዎች ጉዳይ አንስቶ በአንድ መንገድ ወይንም በሌላ መንገድ መነጋገር፤ ወደድንም ጠላንም፤ ያለንበት ዘመን ግዴታ ሆኗል። … Continue reading

Posted in አስተያየቶች - Commentaries | 4 Comments