nigatu.wordpress.com
ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ )
ዐማራው ያለበት ሁኔታና የወደፊት ጉዞው አቅጣጫ ( ክፍል ፩ ) አንዱዓለም ተፈራ ነሐሴ ፰ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓ. ም. ከምን ተነሳን? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) ዐማራው አሁን ያለበት ሁኔታ፤ እስከዛሬ ከደረሰበት በደል የተነሳ የወደቀበት አዘቅት ነው። ይሄን ረግጦ በመነሳት፤ ወደፊት ጥሶ መሄድ ያስፈልጋል። ስለፈለጉ ብ…