nigatu.wordpress.com
እና ዐማራ!
እና ዐማራ! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ነሐሴ ፬ ቀን፣ ፳፻፲ ዓመተ ምህረት ለውጡ እስካሁን በጀመረው መንገድ ይሄዳል የሚል ተስፋ ሁላችን ሰንቀናል። ባሁኑ ጊዜ፤ መሠረታዊ የሆኑት የኢሕአዴግ የአስተዳደር መተክሎቹ እንዳሉ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ የዘር ፖለቲካው ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይለውጥ አስምረውበታ…