nigatu.wordpress.com
የሽግግር መንግሥት ማቋቋሙ፤ ግዴታ ነው።
የሽግግር መንግሥት ማቋቋሙ፤ ግዴታ ነው። አንዱዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ ሐምሌ ፲ ፪ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት የተራበች እናት ምግብ ማግኘቷ፤ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ምርጫ የሚሆነው ሰጪና ነሺ ካለ፤ ለዚሁ አካል ብቻ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መሐመድ የኦሕዴድ መሪ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መሐመድ የኢ…