nigatu.wordpress.com
ውጪሰው ኢትዮጵያዊያን – እኛስ?
እስከመቼ ቅጽ ፳ ቁጥር ፩ ጥር ፳ ፰ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት መንደርደሪያ፤ በሀገራችን የፖለቲካ ትግል፤ ብዙዎቻችን አንደምታውን አሁን በደንብ ያልተገነዘብነው፤ በጣም ከፍተኛ ለውጥ ተካሄዷል። ይህ፤ ከጊዜ በኋላ፤ ወደኋላ ዞረው ለሚመለከቱት፤ ትልቅ የታሪክ ክንውኖች የሂደት መወደሪያ አምድ ሆኖ ያገለግላል። እ…