ወይንሸት ሞላ

ወይንሸት ሞላ

ሳላውቅሽ ያወቅሁሽ

 

ስዕልሽን ከተግባርሽ አቆራኝቼ

የወጣት በሳል፣ ሀገር ወዳድ የሕዝብ አገልጋይነትሽን ተመልክቼ፤

እውነትም ወይን

እውነትም እሽት

አልኩሽ በኩራት ልቤን ሞልቼ።

ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት

About አንዱዓለም ተፈራ

በዐማራው ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ፤ ለዐማራው ያለኝን ተቆርቋሪነት ወደ ላይ አጡዞት፤ የምችለውን በሙሉ ለዚህ ለተዘመተበት ዐማራ ሕልውና ለማድረግ የቆምኩ ታጋይ።
This entry was posted in ስነ ጽሑፍ - Literature. Bookmark the permalink.

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s