የት እየሄድን ነው? ምን እያደረግን ነው?

ምን እንደምናደርግ በተለይ እኔ ግራ ገብቶኛል። የሚያውቅ ካለ ቢያስረዳኝ እማፀናለሁ።
መሠረታዊ ጥያቄዎቼን እስኪ ላስቀድም።
፩ኛ፤  ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያዊያን እየጠየቁ ያሉት ምንድን ነው?
፪ኛ፤ ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ያለው ዋናው ቅራኔ ምንድን ነው?
፫ኛ፤ ባሁኑ ሰዓት ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያዊያን በያለንበት በሀገራችን እንዲሆን የምንፈልገው ምንድን ነው?
፬ኛ፤ ባሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ወገንተኛ አምባገነን የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት እንዲወገድ የምንፈልገው ለምንድን ነው?
፭ኛ፤ ሀገር፤ ድርጅት፣ ቅደም ተከተል፣ ሕዝብ፣ ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ቋንቋ፣ መንግሥት፣ ፌዴራል፣ የራስን ዕድል በራስ መወሰን፣ የሚሉት ፅንሰ-ሃሳቦች
ለሁላችን የሚሠጡት ትርጉም አንድ ነው ወይ?
፮ኛ፤ ታዲያ በፅንሰ ሃሳብ ደረጃ የአንድነት ስምምነት ከሌለን እንዴት አድርገን ነው የትግል ዘዴና ስልት ላይ ልንስማማ የምንችለው?
፯ኛ፤ አንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ራዕይ አለን ወይ?
፰ኛ፤ የሁሉ ታጋዮች የትግል ዕሴቶች አንድ ናቸው ወይ?
፱ኛ፤ በእጃችን ያለው ትግል የሚጠይቀውን የፖለቲካ ድርጅት እናውቀዋለን ወይ? አቅርበናል ወይ? ይዘናል ወይ?
፲ኛ፤ የትግሉን ሞተር የሚሽከረክረው ማነው? ወገንተኛው አምባገነን የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ወይንስ ታጋዮች?

የናንተን መልስ አጠብቃለሁ።

About አንዱዓለም ተፈራ

በዐማራው ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ፤ ለዐማራው ያለኝን ተቆርቋሪነት ወደ ላይ አጡዞት፤ የምችለውን በሙሉ ለዚህ ለተዘመተበት ዐማራ ሕልውና ለማድረግ የቆምኩ ታጋይ።
This entry was posted in እስከመቼ - ESKEMECHE. Bookmark the permalink.

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s