የወያኔ ሕልምና ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ።
እስኪ እናስታውሰው። የትናንቱን ማስታወስ ወንጀል ከሆነ፤ ወንጀለኛ ለመባል መዘጋጀት አለለብን። ምንጊዜም ሀቁ ደግሞ፤ ዛሬ ትናንትን ተከትሎ የመጣ ክስተት ነው። ነገ ደግሞ፤ ዛሬን ተከትሎ የሚመጣ ሀቅ ነው። የዛሬዋ እስከመቼ አሁን ሁላችን ያለንበትን የፖለቲካ ሀቅና ምን መሥራት እንዳለብን ትመረምራለች።
( ለማንበብ ይኼን ይጫኑ -> ESKEMECHE Vol 12 No 1 )