እስከመቼ ኢትዮጵያ!

እስከመቼ ኢትዮጵያ!
የማይነጥፈው የኢትዮጵያ ማህፀን፤
ከዓመት ዓመት፣ ከገዢ ገዢ
ካምባገነን አምባገነን፤
ሳይደክም ሳያርፍ የሚጎርፈው፣
ሚሊዮን ሃያ ሁለት አፍርቶ ነበር በትውልዴ እኔ ሳውቀው።

( የሚቀጥለውን በመጫን  እስከመቼ ኢትዮጵያ!  ሙሉውን ያንብቡ )